በጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አካባቢ እሳት ተነሳ

ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደዘገበው በጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ እሳት ተነሳ::

እንደ ዘገባው ከሆነ እሳቱ የተነሣው ከደኑ አካባቢ ሲሆን ወደ ገዳሙ ገና አልደረሰም፡፡ የክልሉ ፖሊስ ወደ ቦታው በፍጥነት መድረሱ ተሰምቷል ያለው ዲ/ን ዳንኤል አባቶች እሳቱን ቆርጦ ለመከላከል እየሞከሩ ነው ብሏል::

በደጋ እስጢፋኖስ የተነሳውን እሳት በሰው ኃይል ለመከላከል የማይቻል ከሆነ አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ክልሉ ገልጦላቸዋል ሲል ዲ/ን ዳን ኤል ዘገባውን ቋጭቷል::

Source- zehabesha.com

Posted By- Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s