ከሚኒስትሮች ውጭ ያሉ ሁሉ በፖለቲካ ስብሰባዎች ላይ ሞባይል መያዝ እንደሌለባቸው አቶ በረከት ተናገሩ

ኢሳት ዜና :-አቶ በረከት ስምኦን ” የኢሳት ዘጋቢዎችን መቆጣጠር አልተቻለም፣ በውስጣችን ያሉ ሃይሎች ጣሉን” ያሉ ሲሆን፣ ከሚኒስትሮች በስተቀር የደህንነት ሃይሎችም ሆኑ ጋዜጠኞች በፖለቲካ ስብሰባ ላይ ሞባይል ይዘው እንዳይገቡ እንደከለከሉ ትእዛዝ አስተላልፈዋል።
አቶ በረከት ከዚህ ቀደም እርሳቸውንና ድርጅታቸውን የተመለከቱ መረጃዎች በኢሳት ተደጋግሞ መውጣት እንዳበሳጫው የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል።
የኢህአዴግን ምክር ቤት ስብሰባዎች ለመዘገብ የተጠሩ ጋዜጠኞችና ስብሰባውን እንዲከታተሉ የተጠሩ የደህንነት ሰራተኞች ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ ሞባይሎቻቸውን እያስቀመጡ መሳተፍ ጀምረዋል። ኢሳት ተመሳሳይ ትእዛዝ ቀደም ብሎም መተላለፉን መዘገቡ ይታወሳል።
posted by Lemlem Kebede
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s