ፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው በሚል የተሰራጨው ዜና ስህተት ነው

facebook-addiction

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ፌስቡክ ወርሃዊ ክፍያ ሊጠይቅ ነው በሚል በተለያዩ የውጭ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለው ዜና መሠረተ ቢስ ነው። የተለያዩ ድረገጾች ይህን እየዘገቡ ሲሆን ዘ-ሐበሻም የሰንደቅ ጋዜጣን ዘገባ አትማው ነበር። ሆኖም ግን ከፌስቡክ ኦፊሻል ገጽ እንደተረዳነው ዜናው መሠረተ ቢስና ሆን ተብሎ የተፈጠረ ነው።

አንባቢዎቻችን ይህን እንደሚገነዘቡልን ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s