“በጨርቆስ ዙሪያ የሚነገሩ ቀልዶች እዚያው ጨርቆስ የሚፈጠሩ ናቸው” አርቲስት መኮንን ላዕከ

ጥያቄ፡- እኔ የማውቀው ሪቼ መወለድህን ነው፤ አንተ ግን ሰዎች ሲጠይቁህ የጨርቆስ ልጅ ነኝ ነው የምትለው፡፡ በትክክል
የተወለድከው የት ነው?
መኮንን፡- የሪቼ አጥቢያው ጨርቆስ አይደል…? ሰፈሩ ጨርቆስ ነው፤ ልዩ ስሙ ሪቼ ቢባልም ያው ጨርቆስ ነው፡፡ እኔ በጨርቆስ
ሲጠራ ነው ደስ የሚለኝ፡፡
ጥያቄ፡- ሰፈሬ፣
የተወለድኩበት ጨርቆስ
ነው ብለህ
የምትናገርበትና ይህን
በመናገርህ የምትደሰትበት
የተለየ ምክንያት አለህ?
መኮንን፡- የወለድኩበት፣
ክርስትና የተነሳሁበት፣
አሁንም የምኖርበት
ነው፡፡ አካባቢውን
ውስጣ ውስጡን ሁሉ
የቤቴን ያህል
አውቀዋለሁ፡፡ ጨርቆስ
ውስጥ ብዙ አብሮ አደግ
ወንድሞችና እህቶች
አሉኝ፡፡ ስለዚህ እኔ
የጨርቆስ ልጅ ነኝ፡፡
እዚያ ያለው ህይወቱ፣
አኗኗራችን፣ ጨዋታው፣
ደስታው በሙሉ
ከውስጤ ጋር
ተዋህዷል፡፡ ይህ ደግሞ
ሁሌም የጨርቆስ ልጅ
መሆኔን በኩራት እንድናገር ያደርገኛል፡፡
ጥያቄ፡- ጨርቆስን በሚመለከት ብዙ ቀልዶች ይነገራሉ፤ አንዳንዶችም ጨርቆስ አካባቢ ከሌላው የከተማችን አካባቢ የተለየ
አድርገው ሲያወሱት እንሰማለን፣ አንተንስ እንዲህ አይነት ነገሮች ገጥመውህ አያውቁም?
Tweet
0
150
Like
1204

Email
Share
1204 Email Share

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s