ምርጫ ይራዘምን ምን አመጣው? ማንን ይጠቅማሌ?

የሰሊማዊ ትግሌ አማራጮች ብዙ እንዯሆኑ የሰሊማዊ ትግሌ መስመር የመረጡ ዜጎች እንዯሚረደት እሙን ነው፡፡ በዚህ ጉዲይ ፅሁፌ
ያቀረበው ጄን ሻርፕ ከአንሰታይን ኢንስቲትዩት አንደ ሲሆን ይህም በህዲር 1998 ወዯ አማርኛ ተመሌሶዋሌ፤ እርገጠኛ ነኝ ይህ ፅሁፌ
እንዱተረጎም ያዯረጉት ሰዎች ዴህረ ምረጫ 97 የገጠመንን የሰሊማዊ ትግሌ ክፌተት የተረደ ናቸው፡፡ አሁን ዯግሞ “የሰሊማዊ ትግሌ 101”
በሚሌ አንዴ መፅኃፌ በሰሊማዊ ትግሌ አቀንቃኙ ግርማ ሞገስ ሇገበያ ቀርቦዋሌ፡፡ ይህ መፅሃፌ የቀረበበት ጊዜም ከምርጫ 2007 መቃረብ
ጋር ሰናያይዘው ብዙ እንዯምንማርበትና ስሊማዊ ትግሌ ፇታኝ መሆኑን የሚያስረዲ ነው፡፡ የሰሊማዊ ትግሌ ያሌገባቸው እንዯሚለትም
የፇሪዎች መሰመር አይዯሇም፡፡ በሁሇቱም መፅሃፍች የቀረቡትን የሰሊማዊ ትግሌ መንገድች ኢህአዳግ “ነውጥ” ሉሊቸው ቢችሌም የሀገራችን
ተጨባች ሁኔታና የገዢዎችን እና አባልቻቸውን ስነሌቦና በአገናዘበ መሌኩ ሉተገበሩ የሚገባቸው እንዯሆኑ ይታመናሌ፡፡ ከአምባገነናዊ
አገዛዝ ወዯ ዱሞክራሲ ሇመሸጋገር ሰሊማዊ አምቢተኝነት – ነውጥ አሌባ አብዮት እንዯሚያስፇሌገን ማንም ያምናሌ፡፡ ሇነገሩ አሁን ያለት
ገዢዎች ሇዱሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ብሇው ጠመንጃ ያነሱ መሆናቸውን ስናሰታውስ እና አሁን ዯግሞ የትግሌ ሰሌት መራጭ መሆን
ሲያምራቸው ጉዲዩን ምፀት ያዯርገዋሌ፡፡ ከእነርሱ ቀዴመው የነበሩት ንጉሡም ሆነ ዯርግ አንባገነኖች ነን አሊለም- ኢህአዳግም አንባገነን
ነኝ ብል እንዱያምን አናስገዴዯውም፤ እኛ ግን አንባገነን መሆኑን እናምናሇን፡፡ የትግሌ ስሌት ምርጫም ቢሆን ከኢህአዳግ አናስፇቅዴም፡፡
አሁን የመረጥነው “ሰሊማዊ ትግሌ” ኢህአዳግን ስሇሚያስዯስት ሳይሆን ዘመኑን የዋጀ አዋጭ የትግሌ ስሌት ነው ብሇን ስሊመንን ብቻ ነው፡፡
የንጉሡ እና የዯርግ ጊዜን ከኢህአዳግ የሚሇየው አሁን ዓሇም ካሇችበት ሁኔታ በተጨማሪ በስራ ሊይ ያሌዋሇም ቢሆንም እጅግ ብዙ ዓሇም
አቀፊዊ ሰምምነቶችን ጨምሮ ብዙ ሰብዓዊ ዱሞክራሲያዊ መብቶች በግሌፅ የሰፇሩበት ህገ መንግሰት መኖሩ ነው፡፡ በዯርግ ጊዜ
“ዱሞክራሲያዊ መብቶች እውቅና ያግኙ” የሚሇው አንደ ትግሌ የነበረ ሲሆን አሁን ዯግሞ ትግለ ተግባራዊ ይሁኑ ነው፡፡ የዱሞክራሲያዊ
መብቶች ተግባራዊ ከሚሆኑበት መንገዴ አንደ ዯግሞ በህዝብ ይሁንታ የሚመረጥ መንግሰት መመስረት ነው፡፡ ይህ ሂዯት በሁለም መስኩ
ሌምምዴ ይጠይቃሌ፡፡ ከዚህ በተቃራኒው ግን ምርጫው ይቆይ የሚለ ዴምፆች እየተበራከቱ ነው፡፡ የዛሬው ፅሁፋም መነሻም ይህ
እንዱሆን ፇሇግሁ፡፡
ሇዛሬ ትኩረቴን የሳቡት ከምርጫው በፉት ሀገራዊ እርቅ ይቅዯም እና ከምርጫው በፉት በመስከረም አብዮት ይኑር የሚለት እንዱሁም
በአብዮት ሇውጥ ቢመጣስ ማን ይረከባሌ የሚለ ሃሳቦች ናቸው፡፡ የእነዚህ አሰተያየቶች ዋናው ገፉ ምክንያት አስተያየት አቅራቢዎች
በገዢው ፓርቲ መማረራቸው ከማሳየት በተጨማሪ ሇሇውጥ ያሊቸውን ፌሊጎት ነው፡፡ ገሌብጠን ስናየው ግን ከጥቅማቸው ይሌቅ
ጉዲታቸው የሚያመዝኑ አሰተያየቶች ናቸው ብዬ ነው የምወሰዴው፡፡
ከምርጫ ሀገራዊ እርቅ ይቅዯም አሰተያየት የተዯመጠው ከድክተር ያዕቆብ ሀይሇማሪያም ከአሜሪካ ዴምፅ ሬዱዮ ጋራ ባዯረጉት ቃሇ
ምሌሌስ ሲሆን ይህ መሌዕክት ምርጫን እንዯ የትግሌ ስሌት ይሌቁንም የምናገኛቸውን አንዴ አንዴ ውጤቶችን የምንቋጥርበት(Anchoring
intermediate results) መሆኑንም የዘነጋ አስተያየት ይመሰሇኛሌ፡፡
ድክተር ያዕቆብ በፖሇቲካ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በንቃት እየተሳተፈ እንዯሆነ ሁሊችንም የምንረዲው ነው፡፡ በፓርቲ ፖሇቲካ ውስጥ ግን
በይፊ የለበትም ስሇዚህ ምርጫን በሚመሇከት በግንባር ቀዯም ተወዲዲሪነት አንጠብቃቸውም በግሌ ዕጩ ካሌሆኑ በስተቀር፡፡ ስሇዚህ
አሁን የሰጡት አስተያየት በቀጥታ የሚጠቅመው ኢህአዳግን ሲሆን ጉዲቱ ዯግም በምርጫ ፖሇቲካ ዝግጅት ሇሚያዯርጉ ፓርቲዎች ሊይ
ነው፡፡ ይህ አስተያየት ዯግሞ በቅርቡ አንዴነት ከመኢህአዴ ጋር ውህዯት እንዱፇፅም ሲያዯርጉት ከነበረው ጥረት ጋር የሚጣጣም
አይዯሇም፡፡ ውህዯቱ የሚያስፇሌገው ከእርቅ በኋሊ ሇሚዯረገው ምርጫ ነው ካሇለን በስተቀር፡፡ እንዯ ድክተር ያዕቆብ ኃይሇማሪያም ያሇ
ተዯማጭነት ሊሇው የአዯባባይ ሰው እንዱህ ዓይነቱ አስተያየት ቀሊሌ የማይባሌ ሰው ምርጫ ዋጋ የሇውም ብል ከመራጭነት፣ ከታዛቢነት
ከፌ ሲሌም ከዕጩ ተወዲዲሪነት እራሱን እንዱያርቅ ያበረታታሌ፡፡ ይህ አሰተያየት ኢህአዳግን ካሌሆነ ማንን ይጠቅማሌ?
ኢህአዳግ የድክተር ያዕቆብን ምክር የሚሰማ ቢሆን ኖሮ አስተያየቱ ተቀባይነት ሉኖረው ይችሌ ነበር፡፡ ኢህአዳግ እንዱህ ዓይነት ስሌጣኑን
በጥያቄ ምሌክት ውስጥ የሚያስገባ አሰተያየት እንዳት ሉቀበሌ እንዯሚችሌ ማሰብ በራሱ ከባዴ ነው፡፡ ድክተር ያዕቆብ ይህን እርቅ ይቅዯም
አስተያየት ሲሰነዝሩ መቼም በዚህ የእርቅ ማዕዴ ኢህአዳግ አዲዱስ አባሊት አፌርቶ ዕጩ እንዱያፇራ ሳይሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሉዯግፈ
የሚችለ ሰዎች ከፌርሃታቸው ተሊቀው ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንዱጠናከሩ ነው፡፡ ይህን ጉዲይ ኢህአዳግ የሚፇሌገው ቢሆን ኖሮ የእርቅ
ማዕዴ ሳይሆን የሚያስፇሌገው በ1997 እንዯተዯረገው እንከን የሇሽ ምርጫ ማዴረግ አሇብን ብል ማወጅ ሇዚህም ምቹ ሁኔታዎችን
በኢህአዳግ በኩሌ ሳይሆን በመነግሰት መስመር እንዱከፇት ማዴረግ ነው፡፡ የ1997 ምርጫ ሁለም እንዯሚያስታውሰው ከምርጫ በኋሊ
እንከን በእንከን ሆኖ ተጠናቆዋሌ፡፡ ያሇብንን የሰሊማዊ ትግሌ ሠራዊት ዝቅተኝነትና ዝግጁነት ተጠቅሞ ኢህአዳግ የንፁሃን ዜጎች ህይወት
እዲ ወሰድ አፌኖታሌ፡፡ በአሁኑ ሰዓት ሰሇምርጫ ስናሰብ ግን ከምርጫ 97 የምንማረው የመኖሩን ያህሌ በምርጫ 97 መተከዝ አሇብን ብዬ
አሊምንም፡፡ ምርጫ 97 ታሪካችን እንጂ ምርጫ ዴሮ ቀረ እያሌን የምናሊዝንበት መሆን የሇበትም፡፡
እንዯ እኔ አምነት የድክተር ያዕቆብን ሃሳብ ሇመቀበሌ ኢህአዴግ ከተዘጋጀ ኢህዳግ መንኩሶዋሌ ማሇት ነው፡፡ እንዯ ጳውልስ ቀዯም ሲሌ
የሰራውን ግፌና መከራ ትቶ ወዯ መሌካምነትና ቅደስነት ተሸጋግሯሌ ማሇት ነው፡፡ አንባገነን መንግሰታት ባህሪ አይቀይሩም ማሇት
ባይሆንም ኢህአዳግ በዚህ ዯረጃ እንዱያዴግ እኛም ተገቢውን ግፉት አሊዯረግንም የሚሌ እምነት ስሊሇኝ ነው፡፡ እሰከ አሁን የሄዴንበት መንገዴ የተሇመዯ እና ኢህአዳግ ዯግሞ እንዳት እንዯይሰሩ ማዴረግ እንዲሇበት በዯንብ ያውቃሌ፡፡ ሰሇዚህ እኛም የተሇየ መንገዴ ማሰብ
ይኖርብና፡፡
ምርጫው ይራዘም የሚሌ አሰተያየት የቀረበው ከድክትር ያዕቆብ ብቻ ሳይሆን የፊክቱ ቋሚ አምዯኛ ተመስገን ዯሳሇኝም አቅርቦታሌ፡፡
የተመስገን ምርጫው ይራዘም ጥያቄ ተግባራዊ የሚሆነው በመስከረም ቢሆን የመረጠው የህዲሴው አብዮት የሚመጣ ከሆነ ነው፡፡
የተመስገንን የህዲሴው አብዮት ማስፇፀሚያ ስትራቴጂ ጥሪ ተቀብሇው በተሇይ ዯግሞ የአዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አብዮቱን
የመሩት ከሆነ የአብዮቱ መሪዎች የምርጫውን ቀን የሚወስኑት ሲሆን፤ መቼም ይህ ከሆነ በእቅዴ የተመራ አብዮት ተብል በታሪክ
የሚመዘገብ ይሆናሌ፡፡ ይህ ገና ሇገና በቢሆን የቀረበ የህዲሴ አብዮት ጥሪ ተግባራዊ ካሌሆነ ከዚህ አሰተያየት የሚጠቀመው አሁንም
ኢህአዳግ እንጂ ሇምርጫ ዝግጅት የሚያዯርጉ ፓርቲዎችን ሉሆኑ አይችለም፡፡ መቼም ተመስገን ዯሳሇኝ በህዝብ ዘንዴ ያሇውን ተቀባይነት
ሰናሰብ የዚህ አሰተያየት ጉዲት ከፌ ያሇ ይሆናሌ ብዬ አምናሇሁ፡፡
ንጉሡ ቢወርደ ማን ይተካቸዋሌ፣ ዯርግ ቢወዴቅ ማን ይተካሌ ሲባሌ እንዯነበረ ሁለ ዛሬም ከኢህአዳግ በኋሊ ማን ሀገር ሉመራ ይችሊሌ
የሚሌ መሞገቻ ይዞ በሸገር ሬዱዮ ዋዘኛ በሚሌ አዱስ የተጀመረ ፕሮግራም ሊይ የተመስገን ዯሳሇኝን ህዲሴ አብዮት አሰተሳሰብ ሲሞግት
ሰምተናሌ፡፡ ጋዜጠኛው የተመስገንን የህዲሴ አብዮቱን መሞገቱ እንዯተጠበቀ ሆኖ ይህችን ትሌቅ ሀገር ከኢህአዳግ ላሊ ማን ይመራታሌ?
ብል አማረጭ የላሇን አዴርጎ ማቅረብ ጤነኛ ሃሳብ አዴርጌ ሇመውሰዴ እቸገራሇሁ፡፡ ይህን ፕሮግራም የሰማሁት በዛሚ ወይም በፊና
ቢሆን አይገርመኝም፤ በሸገር ሲሆን ግን ብዙ ዜጎችን ያሳሰታሌ ብዬ ሰሇምሰጋ ነው፡፡ ሀገራችን ትሌቅ ነች ሰንሌ በቆዲ ሰፊት ብቻ አይዯሇም
ባሊት ምርጥ የሰው ሀይሌ ጭምር ነው፡፡ እነዚህ ዜጎች ሇምን ከኢህአዳግ ጎን አይታዩም? ሇሚሇው ጥያቄ መሌሱ ኢህአዳግ የምርጦችና
የምጡቃን ስብስብ ቤት ስሊሌሆነ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ሉመሩ የሚችለትን ሰዎች በኢህአዳግ አፇና ምክንያት በፉት ሇፉት ከተቃዋሚ ጋር
ወይም ከኢህአዳግ ጋር ስሊሊየናቸው የለም ማሇት ግን ትሌቅ ሰህተት ነው፡፡
በእኔ እምነት በዚህ ጊዜ የሚያስፇሌገው ሇምርጭ ዝግጅት ህዝቡ እንዱነቃቃ ማዴረግ ሇታዛቢዎች አሰፇሊጊውን የሞራሌ ትጥቅ ማስጨበጥ
ዕጩዎች በግሌ ከሚያዯርጉት ዝግጅት በተጨማሪ የሚጎዴሊቸውን በሞራሌም በፊይናንስም ዴጋፌ ማዴረግ ነው፡፡ በተሇይ ድክተር ያዕቆብ
እና ተመስገን በኢትዮጵያችን ሇውጥ እንዱመጣ ያሊቸውን ጉጉት ሰሇምረዲ፤ የሚፇሌጉት ሇውጥ ግን ዯረጃ በዯረጃም ቢሆንም ሉመጣ
እንዱችሌ ተጨባጭ ዴጋፌ ሉያዯርጉ ይችሊለ ብዬ አምናሇሁ፡፡ በዋነኝነት እነዚህ የአዯባባይ ሰዎች ምርጫ ይራዘም ከሚሇው አቅጣጫ
ወጥተው በቁርጠኝነት ምርጫውን በግሊቸው መዯገፌ እና አዴናቂዎቻቸውም በምርጫ እንዱሳተፈ ግፉት ማዴረግ ይኖርባቸዋሌ፡፡
የኢትዮጵያ ፖሇቲካ ያገባናሌ ከሚለ የአዯባባይ ሰዎች በአሁኑ ጊዜ የሚጠበቀው፤
 ዯጋፉዎቻቸው እና አዴናቂቆቻቸው በምርጫው ሇመሳተፌ በመራጭነት፣ በታዛቢነት ብል በዕጩነት እንዱነሳሱ ማበረታታ እና
 ዯጋፉዎቻ የሚችለትን ዴጋፌ ሇማዴረግ እንዱችለ ሇማበረታት ዯግሞ እራሳቸውን በአራሃያነት ማቅረብ
ነው፡፡ ይህን ካዯረግን በሁሇት ሺ ሰባት በሚዯረግ ምርጫ ቀሊሌ የማይባለ የምርጫ ክሌልችን ነፃ ማውጣት እንዲሇብን ማመን የግዴ
ይሊሌ፡፡ አማራጭ የሇም ብሇው ወዯኋሊ የሚለትን ሇመሳብ ፓርቲዎች የሚቻሇውን ሁለ ማዴረግ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡
ባሇፇው የምርጫ ፖሇቲካን አስመሌክቶ የፃፌኩትን አሰተያየት አንብቦ አንዴ ወዲጄ አማራጭ ሳይኖር ሇምርጫ መመዝገብ ምን ዋጋ አሇው
ብል ጠየቀኝ፡፡ የእኔም መሌስ “በእኔ በኩሌ ኣማራጭ የሇም በሚሇው አሌሰማማም፡፡ በቂ አማራጭ አሇመኖሩን ግን መካዴ አይቻሇም ነገር
ግን የምርጫ ካርዴ የወሰዯ ሰው አማራጭ የሇም ብል ካመነ የምርጫ ካርደን ይዞ ያሇመምረጥ መብት አሇው፡፡” የሚሌ ነበር፡፡ ይህን
ማዴረግ ትሌቅ የፖሇቲካ መሌዕክት ያስተሊሌፊሌ፤ በገዢው ፓርቲ አፇና ምክንያት አማራጭ አጥተናሌ ብሇን ካመንን የምርጫ ካርዲችን
ሊይ በምርጫ ያሇመሳተፊችንን የሚገሌፅ ምሌክት አዴርገን ምርጫ ቦርዴ ጊቢ ወይም ፓርሊማ ጊቢ ውስጥ በመወርወር ተቃውሞ ብናዯርግ
ተቃውሟችን በመረጃ የተዯገፇ ሇማዴረግ ይረዲናሌ፡፡ ባሇፇው ሇማሳየት እንዯሞከርኩት በምርጫ የተሳተፇ ህዝብ ዴምፃችን ይከበር ብል
መንግሰትን ሉያስገዴዴ ይችሊሌ፡፡ ያሌመረጠ ግን ምን ዴምፅ አሇው? ምንስ ሞራሌ ይኖረዋሌ ዴምፃችን ይከበር ሇማሇት? ዴምፃችን ይከበር
ሇማሇት በምርጫ መሳተፌ የግዴ ይሊሌ፡፡ ሁሊችንም የምርጫውን ግንባር ሇመዯገፌ እንትጋ ከአዯራ ጋር የማስተሊሌፇው መሌእክት ነው፡፡
ቸር ይግጠመን

 

Source/www.abugidainfo.com/

Posted by/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s