አስገዳጁ የፋይናንስ አዋጅጸደቀ

ሰኔ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የታክስንገቢን  የማሳደግ ዓላማ በመያዝ በመንግሥትና በግል ድርጅቶች በየዓመቱ ወጥ የሆነ የፋይናንስ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የሚያስገድደውን ረቂቅ አዋጅ ፓርላማው አጽድቆታል፡፡

የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ በመባል የሚታወቀው ይህው አዋጅ ዓላማው የደርጅቶችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ መረጃ ወጥነት ባለውና በተደራጀ መልኩ እንዲቀርብ ማስቻል ሲሆን እግረመንገድም መረጃዎቹ የታክስ ገቢን ለማሳደግ ያለመነው፡፡

ይህንለማስፈጸምም “የኢትዮጽያየሂሳብአያያዝናኦዲትቦርድ” የሚባልራሱንየቻለተቋምበሚኒስትሮችምክርቤትየሚቋቋምሲሆንቦርዱከፋይናንስሪፖርትጋርበተያያዘየመቆጣጠርናለኦዲተሮችፈቃድየመስጠትሥራዎችንያከናውናል፡፡በዚህአዋጅየተደነገገውንየተላለፈእስከብር 50ሺህወይንምበሶስትዓመታትእስራትእንደሚቀጣአዋጁደንግጓል፡፡

መንግሥትብዙውንጊዜበተለይልማታዊየሚላቸውየግልባለህብቶችናነጋዴዎችጭምርታክስናግብርንያጭበረብራሉበሚልበየጊዜውወቀሳይህአዋጀርእንዲህኣይነቱንተግባርእንደሚታደግእየተገለጸነው፡፡ባለፉትዓመታትአንዳንድገዥውንፓርቲየተጠጉነጋዴዎችታክስበመሰወርናበማጭበርበርከቀድሞዎቹገቢዎችናጉምሩክባለስልጣንከፍተኛኃላፊዎችጋርክስእንደቀረበባቸውየሚታወስነው፡፡

Posted by/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s