ፖሊስ አላሰርኩትም › ያለውን አስራት አብርሃምን ፍርድ ቤት አቀረበ

 

የመድረክን ሰላማዊ ሰልፍ በመቀስቀስ ላይ የነበሩ አስራ ሁለት ሰዎች በቡራዩ ወረዳ አንድ ፖሊስ ጣብያ በመታሰራቸው ትናንት
ከአንድ የአረና ፓርቲ አመራር ጋር ለጥየቃ ያመራው ፖለቲከኛና ደራሲ አስራት አብርሃም በጣብያው መታሰሩን ቤተሰቦቹና
የአንድነት አመራሮች ሊጠይቁት እንደሄዱ የከተማይቱ ፖሊስ ‹‹አስራት አብርሃም›. የሚባል ሰው አለማሰሩን በመግለጽ
አስራትን መሰወሩን ት መዘገቡ አይዘነጋም፡፡

ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት አስራትን አላሰርኩም ያለው ፖሊስ ፖለቲከኛውን ፍርድ ቤት አቅርቧል፡፡በፍርድ ቤት የቀረበው የአንድነት
ፓርቲ አባል ‹‹ምሽቱን በፖሊሶች መደብደቡንና ፖሊሶቹም ለሌት ላይ ህክምና እንዲያገኝ ክሊኒክ እንደወሰዱት አጋልጧል፡፡
አንድ ፖሊስ ‹‹ሰድቦኛል››በማለት ክስ የመሰረተበትን አስራትን በ500 ብር ዋስ እንዲፈታ ክብርት ዳኛዋ ቢወስኑም ፖሊስ
አልፈታም ብሏል፡፡

Source/www.zehabesha.com

Posted by/Lemelm Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s