የኢትዮጵያመንግሥትየጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችንያለንግድፈቃድበመሥራትእናታክስባለመክፈልወንጀልለመክሰስ እየተዘጋጀመሆኑተሰማ፡፡

ግንቦት ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :የጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችበተለይመንግሥትንየሚደግፉጋዜጣናመጽሔቶችንሆንብለውከገበያያስወጣሉበሚል

ከቅርብጊዜወዲህየተጠናከረትችትከመንግሥትባለሰልጣናትበመቅረብላይሲሆንበአቶሬድዋንሁሴንየሚመራውየመንግስትኮምኒኬሽንጽ/ቤትእያካሄደያለውንጥናትማጠናቀቁ ታውቋል።

ምንጮችእንደገለጹትየጋዜጣናመጽሔትአከፋፋዮችንበሕገወጥነጋዴነትከመክሰስጎንለጎንእነሱሲሰሩ የነበሩትንሥራበአነስተኛናጥቃቅንነጋዴዎችበማስተላለፍመንግስትበአከፋፋዮችአማካይነትይደርሳልያለውን አፈናለማስቀረትእንደሚቻልጥናቱይጠቁማል፡፡ይህየመንግሥትሃሳብገናከውጥኑተቃውሞእየቀረበበትየሚገኝ ሲሆን፣  በተለይየሕትመትስርጭቱንበተዘዋዋሪመንገድመንግስትለመቆጣጠር  ማሰቡመንግስትየፈለገውንሲያሰራጭ፣ያልፈለገውንእንዲያፍንዕድልይሰጠዋል።

በአሁኑወቅት በገዢው ፓርቲ ልሳን በሆነው ራዲዮፋናከአከፋፋዮችጋርበተያያዘከጋዜጠኞችጋርውይይትእየተካሄደሲሆንበተለይየብሮድካስትባለስልጣንየቦርድአባልየሆኑት

አቶዛዲግአብርሃብዙዎቹአከፋፋዮችሕገወጦችመሆናቸውንበመጥቀስመንግስትእርምጃለመውሰድእያጠናመሆኑንበግልጽተናግረዋል፡፡

በዚሁፕሮግራምላይአከፋፋዮቹከውጪገንዘብእየተቀበሉየተወሰኑየፕሬስውጤቶችንያፍናሉየሚሉውንጀላዎችምተደምጠዋል፡፡ ከመጪው ምርጫ ጋር በተያያዘ ገዢው ፓርቲ አይደግፉኝም የሚላቸውን ጋዜጦች በተለያዩ ወንጀሎች እየከሰሰ ከገበያ ሊያወጣቸው እየሞከረ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።

 

Posted by/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s