(ሰበር ዜና) በአዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ እሳት ቃጠሎ ተነሳ

 

(ዘ-ሐበሻ) የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አካባቢ የሚገኘው ኒውዮርክ ካፌ አጠገብ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ
ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። የአዲስ አበባ የእሳት አደጋ ማጥፊያ ማርሻል አካባቢው የደረሰ ሲሆን እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ መረጃዎች ደርሰውናል:።

ዛሬ ቀትር ላይ የተነሳው የእሳት አደጋ ይህ ዜና  እስከተጠናቀረበት ጊዜ ያልጠፋ ሲሆን እሳት አደጋ ሰራተኞች ግን ርብርቦሻቸውን ቀጥለዋል። የእሳት አደጋው መነሻ ምን እንደሆነ የታወቀ ነገር የለም።

Source/www.Zehabesha.com

Posted by/ Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s