በስዊዲን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሠልፍ አካሄዱ

ተሰማ ደሳለኝ * *(በስደት የሚገኘው የቀድሞው ኢቦኒ መጽሔት አዘጋጅ) ሜይ 15 በስዊዲን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ በኦሮሞ ተማሪዎች ፣በጋዜጠኞች እና ብሎገሮች ላይ እየደረሰ ያለውን አረመኔያዊ ተግባር በማስመልከት በኢትዮጵያ ኢምባሲ በመገኘት ወያኔ እያደረገ ያለውን ጭካኔ እንዲያቆም የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ተቃውሞዋቸውን ገልፀዋል፡፡ ብሎገሮችና ጋዜጠኞች ይፈቱ ፣ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የአሸባሪዎች አይደሉም ፣ የኦሮሞ ተማሪዎች ያነሱት ጥያቄ ተገቢ ነው ፣ንፁሃን ዜጎችን ማሰርና መግደል ይቁም ፣ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የተፃፈለትን ብቻ ከማንበብ ያቁም፣ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከቁም እስር ይፈታ ….. የሚሉና ሌሎች መፈክሮችንም አሰምተዋል፡፡ በተለይ የወያኔ አምባገነንነት ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ከመምጣቱ ባሻገር ሰላማዊ ዜጎችን ያስራል ፣ያሰቃያል ፣ የመናግርና የመጻፍ ነፃነት ይነፍጋል በተለይ የዞን 9 አባላት ምንም አይነት የአሸባሪነት ተግባር እንዳልፍፀሙ አየታወቀ ጭካኔ በተሞላበት ኢ ሰብአዊ በሆነ መንገድ ክብራችውን በሚያዋርድ መልኩ እያደረሰ ያለውን ግርፋት ባስቸኩይ እንዲያቆም ጠይቀዋል።

Source/www.zehabesha.com

Posted by/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s