ዶሮ ወጥ የዓለማችን ምርጥ 100 ጣፋጭ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሆነ

Doro Wet
በዓለም ላይ የተለያዩ ጉዞዎች ለሚያደርጉ ሰዎች የተለያዩ መረጃዎችን በማቅረብ የሚታወቀው ትራቭል ጋይድ ሎንሊ ፕላኔት በመባል የሚታወቀው  ተቋም በዓለማችን የሚገኙ ምርጥ እና ጣፋጭ ምግቦችን በሚዘረዝረው እና በቅርቡ ታትሞ ለገበያ በሚቀርበው  መፅሀፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ የሆነው ዶሮ ወጥ አንዱ እንደሆነ አስታውቋል፡፡

መፅሀፉ የምግቦቹን አጭር ታሪክ፣ የአሰራር ሁኔታ፣ ሬሲፒ (recipe) እንዲሁም በየትኛው የአለማችን አካባቢ እንደሚዘወተር  ማካተቱም ተዘግቧል፡፡

መፅሀፉ ገበያ ላይ ሲውል በ15 ዩሮ ለሽያጭ እንደሚቀርብም ለማወቅ ተችሏል፡፡

Posted by/Lemlem Kebede
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s