ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገና አስጠነቀቁ

7dff88eb8c387188d255d477405a2c26_M

የሰላም እሴቶች ማጎልበቻ” የተባለው ጉባዔ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ነው።

ጥያቄ ባነሱ የእስልምና እምነት ተከታዮች የሚካሄደው እንቅስቃሴ “የሃይማኖት ነፃነትን ከማስከበር ጋር ግንኙነት የለውም” ሲሉ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ።

“አክራሪነት” ባሉት በዚህ እንቅስቃሴ ላይ መንግሥታቸው የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን እንደሚቀጥልም በድጋሚ አሳስበዋል።
እንቅስቃሴውን ይደግፋሉ ያሏቸውን ተቃዋሚዎችም በድጋሚ አስጠንቅቀዋል።

በየክልሉ ሲካሄዱ የቆዩ ጉባዔዎች ቀጣይ የሆነው “የሰላም እሴቶች ማጎልበቻ” የተባለው ጉባዔ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር መሆኑ ታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ

Posted by/ Lemlem kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s